የሐዲስ መጽሐፈ ፈውስ ገጽ 182፤ ቢኤል 828ቅ.73 ለአካላት ሁሉ እራሱ ለተሰበረ ተፈረስም ላይ ለወደቀ ተበቅሎም ለወደቀ እራሱም ላበጠ ለተገመሰ ላልተገመሰም ላላበጠም ደምም ታፉ ታፍንጫው ተዓይኑ ተጆሮው ላልፈሰሰው እንዴህ አድርገው ይፈውሱት አስቀድመህ እራሱን ላጨው የስንዴ[1] ፍትግ አሰር[2] የደቀቀ ዶቄት እስኪ ሆን ፍጨው የባቄላ[3] ዶቄት የምስር[4] ዶቄት የድምብላል[5] ፍሬ የአንስላል[6] ፍሬ የጥድ[7] ፍሬ ፲ቅንጣት የናትራን[8] ቅጠል ወቅጠህ... Continue Reading →
የሐረር ከተማ መወድስ
ይህ ባለ አራት ስንኝ የዓረብኛ ግጥም የሐረርን ከተማ ውበት ያወሳል፡፡ የከተማዋም ታላቅነት የተመሰረተው በቅዱሳኖቿ በአሚር ኑር ቢን ሙጀሃዲን እና ሼክ አባድር ጥበቃና በአዋቂዎቿ ብርሃን እንደሆነ ይናገራል፡፡
የቆንጆዋ ወጣት መስኖይ (ግጥም)
አይንሽ አንጸባራቂ፣ ወጣት ቆንጆ፣ (ይመስል) የመስኖ ባቄላ
አይንሽማ አይኔ ነው፣ ወጣት ቆንጆ፣ ጸባይሽ እንዴትዋ