ሰደቃ

ሰደቃ_ 18ኛ v

የንጀራ ማቅረቢያ እግረ ረዥም ገበታ፣ መሶብ፣ አቆልቋይ፣ አውራጅ፤ ከስፌት፣ ከእንጨት የተበጀ፡፡ ኅብስት የሚያቀርቡበት ሰደቃ ነበራት፡፡ (ዕብራውያን 9.2 አንድምታ ገጽ 654)

(ታሪክ) 19ኛ አጼ ቴዎድሮስ ጊምባ የሚባል ሀገርን ሊያስገቡ እኔ የክርስቶስ ባርያ የቅዱስ ዮሐንስ ዕለት እስላምና አማራን ባንድ ሰደቃ ያላበላሁ እደሆነ፤ ክርስቲያን አትበለኝ አሉ፡፡ እንዳሉትም ሆኖላቸው ባ1848 ዘመን መለወጫ ባንድ ሰደቃ ሁሉም በላ፡፡ (ምንጭ፤ ዜና ገጽ 56-7)

Leave a comment

Blog at WordPress.com.

Up ↑