ነገረ አዕዋፍ

እንቆቅሖብ(ብሂል)እንቁላል
አፍሕርት ጫጩት
አፍቁጽ ቄብ
ገደላ ጥምብ
ተጋብኡ ተከማቹ
ፊንክስ ንስር
ሐውስት የጥምብ አሞራ
አውላጦን እባብ ዋጭ አሞራ
ሆባይ አንጭት
ጉዛብ ጭላት
አንቄ ፀረ ዢግራ
እብራ ለሮን
ሌሎገላውቅያ ዘ3 ጉተና
አሮድዮን፣ሄድራ፣ ቀቀኖ እርኩም
ኢን የመስቀል ዖፍ
ቅጥራ፣ቅጥራን ድምቢጥ
አጰጽ ታላቅ አሞራ ዘኢይሰርር በክንፍ አላ ይረውጽ በእግር
ከራድዮን ዖፍ ጸዓዳ
ማዕንቅ ዋኖስ
ጽግነት የሌት ወፍ
ድማሰን ግልገል አንሳ
ሕጳን እንዚዝ አሞራ
ቋዕ ቊራ
እንጉዕ ትንክ
ዖፍ ባሕታዊ ጉጉት
ራዛ የበዳ ዶሮ
አፍዮማስን አሸን
ሄሮድያኖስ አሳ ለቃሚ
ሰገኖ፣ ሲኒፊስ ሰጐን
ፍርፍርት ድርጨት

Blog at WordPress.com.

Up ↑